🎓 AGAR Ethiopia’s Special TVET College Proudly Graduates 67 Skilled Professionals

“Empowering Thousands Through Skills, Lighting the Path of Hope!” Driven by a profound mission to transform lives and restore human dignity, AGAR Ethiopia is thrilled to announce the graduation of 67 trainees (Class of 2018 E.C. / 2026 G.C.) from its Special Technical and Vocational Education and Training (TVET) College, located in Dukem Sub-City, Bishoftu […]
የብዙዎችን ሕይወት የሚታደገው አጋር ኢትዮጵያ ከአማራ ክልል ጋር አዲስ የሴፍ ሀውስ ርክክብ ስምምነት ተፈራረመ።

ባህር ዳር – ላለፉት ሁለት አስርት ዓመታት ከስደት ተመላሽ የሆኑ፣ በሕገ-ወጥ የሰው ዝውውር የተጎዱ እንዲሁም ልዩ ልዩ ጥቃቶች የደረሰባቸው ከ240 ሺህ በላይ ዜጎችን ከቀውስ የታደገው አንጋፋው ሀገር በቀል ድርጅት አጋር ኢትዮጵያ፤ በአማራ ክልል የሚሰጠውን ሁለንተናዊ የሰብአዊ ድጋፍ አገልግሎት ይበልጥ ለማስፋፋት የሚያስችለውን ታሪካዊ የስምምነትና የህንፃ ርክክብ በባህር ዳር ከተማ በይፋ ፈጽሟል። ተቋሙ በተለይ ለአደጋ ተጋላጭ ወገኖች […]