News & Stories

Our success stories and latest updates

AGAR Ethiopia and Amhara Region officials sogning the Bahir Dar Safe House handover agreement

የብዙዎችን ሕይወት የሚታደገው አጋር ኢትዮጵያ ከአማራ ክልል ጋር አዲስ የሴፍ ሀውስ ርክክብ ስምምነት ተፈራረመ።

ባህር ዳር – ላለፉት ሁለት አስርት ዓመታት ከስደት ተመላሽ የሆኑ፣ በሕገ-ወጥ የሰው ዝውውር የተጎዱ እንዲሁም ልዩ ልዩ ጥቃቶች የደረሰባቸው ከ240 ሺህ በላይ ዜጎችን ከቀውስ የታደገው አንጋፋው ሀገር በቀል ድርጅት አጋር ኢትዮጵያ፤ በአማራ ክልል የሚሰጠውን ሁለንተናዊ የሰብአዊ ድጋፍ አገልግሎት ይበልጥ ለማስፋፋት የሚያስችለውን ታሪካዊ የስምምነትና የህንፃ ርክክብ በባህር ዳር ከተማ በይፋ ፈጽሟል።...

Read More

ጣይቱ ታደሰ ትባላለች ተወልዳ ካደገችበት ምዕራብ ሸዋ በጊዜው በነበረ ድርቅ ምክንት ከአራተኛ ክፍል በኋላ ከቤተሰቦቿ ጋር ወደ አዲስ አበባ መምጣቷን ትናገራለች፡፡

ጣይቱ ታደሰ ትባላለች ተወልዳ ካደገችበት ምዕራብ ሸዋ በጊዜው በነበረ ድርቅ ምክንት ከአራተኛ ክፍል በኋላ ከቤተሰቦቿ ጋር ወደ አዲስ አበባ መምጣቷን ትናገራለች፡፡ በነ ጣይቱ ቤት ህይወት ቀላል አልነበረም፡፡ ቤተሰቡ በጣም ዝቅተኛ የኑሮ ሁኔታ ውስጥ የሚገኝና ከእለት ጉርስ ያለፈ ጠብ የሚል ነገር አልነበረውም፡፡ይህን ህይወት ታግላ የምታስታስተዳድረው ቤተሰቧን ችግር ለመቅረፍ አልቻለችም፡፡ ትምህርቷን እስከ...

Read More
Agar Ethiopia Charitable Society (Agar Ethiopia) is a national non-political, non-profit making and non-governmental organization established in 2005, re-registered in 2009 and 2019 as Civil Society Organization by Agency for Civil Society Organizations.

Contact Us

P.O. Box: 28657/1000
Addis Ababa, Ethiopia